text stringlengths 140 24k | summary stringlengths 13 164 |
|---|---|
ዶር በያን የቀድሞ የኦነግ አመራር አባል ነበሩ። አሁን ደግሞ በአቶ ሌንጮ ለታ የሚመራው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ከፍተኛ አመራር አባል ናቸው።ሰሞኑን በኦሮሞ ተማሪዎችና በጎንደር በተነሳው ሰላማዊ ተቃዉሞ ዙሪያ ለኢሳት በሰጡት ቃለ ምልልስ ሁሉም ካልተባበረ በተናጥል የሚደረግ ዉጤት እንደማያመጣ ገልፀዋል።እምቢተኝነት ተቃዉሞ በመላው ኢትዮጵያ መካሄድ አለበት። የኦሮሞ ተማሪዎች ሲያመፁ ሌላው ቁጭ ብሎ ካየ ወይንም በጎንደር ወይም በየአገሪቷ ያለ ማህበረሰብ ሲያምፅ ኦሮሞው ወይንም ሌላው ቁጭ ብሎ ችግር ነ... | ወያኔ ህዝብ ለህዝብ የሚያግጫ ስለሆነ እንጠቀቅ ይላሉ ዶር በያን |
ኤጀንሲዎች ለሰራተኞች የደሀንነት ዋስትና የመቶ ሺህ ዶላር በዝግ ሂሳብ መክፈት ይጠበቅባቸዋል እስካሁን አንድ መቶ ሶስት ኤጀንሲዎች ፈቃድ አግኝተዋል መንግስት ለዜጎች ደሀንነት በማሰብ በውጭ አገር የስራ ስምሪት ላይ ለአመታት ጥሎት የነበረውን እገዳ ከማክሰኞ ጥር ሀያ ሁለት ቀን ሁለት ሺህ አስር አመተ ምህረት ጀምሮ እንዲነሳ ወሰነ። የሰራተኛና ማሀበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር እገዳው እንዲነሳ ለመንግስት ጥያቄ ማቅረቡ የሚታወቅ ሲሆን፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ከጥር ሀያ ሁለት ቀን ጀምሮ እገዳው እንዲ... | መንግስት በውጭ አገር የስራ ስምሪት ላይ የጣለውን እገዳ አነሳ |
ሁለት የመጨረሻ ሰአት ጎሎች በታዩበት የሀያ ሰባትኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ እና አዳማ አንድ አቻ ተለያይተዋል። ባለሜዳዎቹ ወልዋሎዎች ባለፈው ሳምንት ከባህር ዳር አቻ ከተለያየው ስብስብ ምንም ለውጥ ሳያደርጉ ወደ ሜዳ ሲገቡ አዳማዎች በበኩላቸው ደደቢትን ካሸነፈው ስብስባቸው በምኞት ደበበ ምትክ ተስፋዬ በቀለ፣ በአዲስ ህንፃ ምትክ ከነአን ማርክነህን ይዘው ወደ ሜዳ ገብተዋል።ሁለቱም ቡድኖች በመሀል ሜዳ በሚያደርጓቸው ጥሩ እንቅስቃሴዎች የጀመረው ጨዋታውን ምንም እንኳ ጥሩ ጅማሮ ቢኖረውም በዛው ቅኝት አልቀ... | ሪፖርት ወልዋሎ እና አዳማ በጭማሪ ደቂቃ ጎሎች አቻ ተለያይተዋል |
ኀዳር ፲፯ አስራ ሰባት ቀን ፳፻፯ አመተ ምህረት ኢሳት ዜና የክልሉ ካቢኔ የከተማዋ ነዋሪዎች ጭማሪው እንዲከፍሉ የወሰነው ለከተማው ውሀ ለመዘርጋት ከፍተኛ ገንዘብ ማውጣቱን በመግለፅ ነው። የክልሉ የውሀ ሀብት ምክትልል ሀላፊ ለክልሉ ካቢኔ እንደገለፁት ለከተማዋ የውሀ መስመር ዝርግታ ስድስት ሚሊዮን ሶስት መቶ መቶ ሺ ብር ለማስፋፊያ ስራ ደግሞ ስልሳ ሚሊዮን ብር በመውጣቱ፣ አጠቃላይ ወጪውን ለማስመለስ ተጠቃሚው ህብረተሰብና የንግድ ተቋማት ተጨማሪ ክፍያ እንዲከፍሉ ባቀረቡት ሀሳብ መሰረት ውሳኔ ተላልፏል።... | በኮምቦልቻ ከተማ በመጠጥ ውሀ ታሪፍ ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ሊደረግ ነው |
ፋርዛና በአደባባይ ለ ደቂቃ በቤተሰቦቿ ስትደበደብ ፖሊስ በዝምታ አይቷል ያለኔ ፈቃድ ባል በማግባት ስላዋረደችኝ ገደልና አይፀፅተኝም አባት ፋርዛናን ለማግባት ብዬ ነው የመጀመሪያ ሚስቴን አንቄ የገደልኳት ባል የመጀመሪያ ሚስቱን ገድሎ ያልታሰረው ልጆቹ ይቅርታ ስላደረጉለት ነው ፓሊስባለፈው ማክሰኞ በፓኪስታን ላሆር ከተማ የተፈፀመው ዘግናኝ ግድያ ከቀን ወደ ቀን እየተወሳሰበ ነው። አጀማመሩ ግን እንዲህ ነው። በፍቅር ግንኙነት ከአመት በላይ አሳልፈናል በማለት የተናገሩት ፋርዛና ፓርቪን እና ኢቅባል መሀመድ... | ነፍሰጡሯ ፍቤት በራፍ ላይ ቤተሰቦቿ በድንጋይ ገደሏት |
ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በጐንደር ዩኒቨርሲቲ ጥናታዊ ፅሁፍ አቅርበዋል የሀገሪቱ ምሁራን ለሀገሪቱ የፌደራሊዝምና የፖለቲካ ችግር መፍትሄ ማምጣት እንዳለባቸው ተገለፀ። የጐንደር ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ማናጅመንት ትምህርት ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ ባዘጋጀው የፖለቲካ ውይይት መድረክ ላይ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፣ የጠቅላይ ሚኒስትርሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮች አማካሪው ዶክተር አምባቸው መኮንንና ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጥናታዊ ፅሁፍ አቅርበዋል። ባለፈው ረቡእ የምሁራን ሚና እና አስተዋፅኦ በሀገሪቱ ፖለቲካ በሚል ርእስ በ... | ምሁራኑ ለአገሪቱ የፖለቲካ ችግር መፍትሄ ማምጣት አለባቸው ተባለ |
የትግራይ ዋንጫ ዛሬ ሲጀምር በደደቢት እና አክሱም ከተማ መካከል የተካሄደው የመክፈቻ ጨዋታ በአክሱም ከተማ ሶስት ሁለት አሸናፊነት ተጠናቋል።በተመጣጣኝ ፉክክር የጀመረው ጨዋታው በሁለቱም ቡድኖች በኩል በርካታ ሙከራዎች የታየበት ሲሆን ከመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች በሀላም የአክሱም ከተማ ፍፁም ብልጫ የታየበት ነበር። ዳዊት ኡቅበዝጊ ከመስመር አሻምቷት ፉሴይኒ ኑሁ በግንባሩ ባደረጋት ሙከራ ጥቃታቸው የጀመሩት ሰማያዊዎቹ ምንም እንኳ የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ቢወሰድባቸውም በሁለት አጋጣሚዎች ግብ ለማስቆጠር ተቃርበው ... | ትግራይ ዋንጫ አክሱም ከተማ የምድቡን መሪ የሆነበትን ድል አስመዝግቧል |
በሆንክ ኮንግ በኮቪድ የተያዙ ሰዎች ቁጥር እየናረ ይገኛል። የከተማዋ መሪ ካሪ ላም፤ የህሙማን ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ የሆስፒታሎችን አቅም ሊያንኮታኩት ይችላል ብለዋል። በከተማዋ የበሽታው ማህበረሰባዊ ስርጭት ጫፍ ላይ እየደረሰ መምጣቱን መሪዋ ተናግረዋል። ነዋሪዎች ከቤታቸው እንዳይወጡም አሳስበዋል። የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ግዴታ ሆኗል። ምግብ ቤቶች መስተንግዶ እንዲያቆሙም ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። በሙምባይ በድሀ ሰፈሮች የሚኖሩ ከግማሽ በላይ ነዋሪዎች በኮቪድ ተይዘዋል ኮቪድ መሰራጨት በጀመረባ... | ኮሮናቫይረስ፡ የህሙማን ቁጥር ከሆስፒታሎች አቅም እንዳያልፍ የሰጋችው ከተማ |
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደ አውሮፓውያኑ በአንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት ስራ የጀመረው በአሜሪካ ሰራሽ አውሮፕላኖች ነበር። በጊዜው አየር መንገዱን ከከፈቱት አፄ ሀይለስላሴ ጋር በተደረገ ስምምነት አየር መንገዱ ያቋቋመው ዛሬ ላይ ገበያ ላይ የሌለው የአሜሪካኑ ነበር። ከ አመታት በላይ ስለ አቬየሽን ኢንዱስትሪ የዘገበው የሪፖርተር ጋዜጠኛ ቃለየሱስ በቀለ ኢትዮጵያ አየር መንገድና ቦይንግ ከስልሳ አመት በላይ የዘለቀ የንግድ ግንኙነት እንዳላቸው ይናገራል። ለምሳሌ እንደ አውሮፓውያኑ በአን... | ለስልሳ አመታት የዘለቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድና የቦይንግ ግንኙነት |
የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕት አይተ ገብሩ አስራት ሏላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ የሚል አዲስ መፅሀፍ ማሳተማቸውና በዋሽንግተን ዲሲ ሴፕቴምበር ቀን እንዳስመረቁ ዘሀበሻ መዘገቧ ይታወሳል። በዚህም መስረት ከመፅሀፉ ውስጥ የተገኙ ነጥቦችን ዘኢትዮጵያ ጋዜጣ አስነብቦናል ሙሉ መፅሀፉን እስክታነቡት ድረስ ነጥቦቹን እነሆከመፅሀፉ የተወሰዱኛ ህወሀት በቱ የትግል አመታቱ ሺ ሰዎች መሞታቸውንና ከነዚህ ከመቶ የሚሆኑት የገጠር ወጣቶች ናቸው። በገፅ ።ኛ የህወሀትኢህአዴግ መሪዎች በሚሊዮኖች የሚገመት ገንዘብ እያፈሰሱ... | ከአቶ ገብሩ አስራት አዲስ መፅሀፍ የተገኙ ነጥቦች |
ኢሳት ዲሲግንቦት አሜሪካ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ልታደርገው የነበረውን ውይይት መሰረዟን አስታወቀች።ስለስብሰባው አስብበታለሁ ስትል የከረመችው ሰሜን ኮሪያ በበኩሏ በማንኛውም ሰአት ከአሜሪካ ጋር ውይይት ለማድረግ ፍላጎት አለኝ ስትል አስታውቃለች።ደቡብ ኮሪያ አሜሪካ ታሪካዊ የተባለውን ይህንን ውይይት በመሰረዟ አዝኛለሁ ማለቷ ታውቋል።ከቀናት በፊት ነበር ሰሜን ኮሪያ ከአሜሪካ ጋር የታሰበውን ውይይት በአሜሪካ በኩል የአስገዳጅነት ስሜት ታይቷል በሚል ውይይቱን ልሰርዝ እችላለሁ ስትል ያስጠነቀቀችው።ይህንን ተከት... | አሜሪካ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ልታደርገው የነበረውን ውይይት ሰረዘች |
በትናንትናው እለት በዝዋይ እስር ቤት ያሉ ጓደኞቼን ለመጠየቅ ወደ ስምጥ ሸለቆዋ መዲና አቅንቼ ነበር። የጉዞዬ መቋጫ ጉዳይ ለጊዜው ይቆየንና የባሰም አለናስመለስ በዚያው አንድ ዘመዴን ለመጠየቅ ደብረ ዘይት ላይ ወረድኩ። እናም ቀበሌ መከላከያ አጠገብ ወዳለው መኖርያው ሳዘግም አንድ አሳዛኝ ሁነት ትኩረቴን ሳበው።በዚህ ምስል ላይ እንደምትመለከቱት የአንዲት ዜጋ ሙሉ የቤት እቃ ጎዳና ላይ ተጥሎ ዝናብ ይደበድበዋል። አንዳንድ ቀማኞች ከንብረቱ መንትፈው ለመሮጥ ዳር ዳር ይላሉ። ስለሁኔታው በአከባቢው ያገኘኋቸ... | የዜግነት ጥያቄ ጋዜጠኛ ወብሸት ታየ |
በልማት ምክንያት ከአዲስ አበባ ከተማ የተፈናቀሉ አርሶ አደሮችን በድጋሚ ለማቋቋም የታቀዱ ፕሮጀክቶችን እውን ለማድረግ፣ ሰኞ ሰኔ ሀያ አምስት ቀን ሁለት ሺህ አስር አመተ ምህረት የመሰረት ድንጋይ ተጣለ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ አምስት ሺህ የሚሆኑ አባወራዎችን ተጠቃሚ ለሚያደርጉ ፕሮጀክቶች የመሰረት ድንጋይ በጋራ ጥለዋል። ፕሮጀክቶቹ የከብትና የዶሮ እርባታ፣ ከብት ማደለብ፣ የወተት ሀብት ማቀነባበሪያ፣ አነስተ... | የአዲስ አበባ አርሶ አደር ተፈናቃዮችን በድጋሚ ለማቋቋም የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ |
ያለህዝብ ፍቃድ በፖለቲካ ውሳኔ በተከለሉት አርባ ሁለት ቀበሌዎች ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ተጠየቀ። ትላንት በስምንት ቀበሌዎች በተካሄደው ህዝበ ውሳኔ ሰባትቱ ቀበሌዎች በነባሩ የሰሜን ጎንደር አስተዳደር ስር መቆየትን መምረጣቸው ተገልጿል። ይህን ተከትሎም ቀደም ሲል በህወሀት መንግስት በተከለሉት አርባ ሁለት ቀበሌዎች ላይ ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ በመጠየቅ ላይ መሆኑን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ምርጫ ቦርድ የትላንቱን ህዝበ ውሳኔ ውጤት በፌደሬሽን ምክርቤት በኩል እንደሚገለፅ አስታውቋል። የጎንደር ህዝብ ... | ያለህዝብ ፍቃድ በፖለቲካ ውሳኔ በተከለሉት አርባ ሁለት ቀበሌዎች ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ተጠየቀ |
ከ በላይ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ተራ የካድሬ ስልጠና ተሰጣቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው ህዝባዊ አብዮት የህወሀትን ስልጣን በፅኑ ማናወጡን ተከትሎ የተለያዩ ሰልጠናዎች ሲሰጡ ቆይተዋል። ከዚህም ውስጥ አንዱ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮችን የማሰልጠን ሁኔታ ይጠቀሳል። በዚህም መሰረት ከ በላይ የሚሆኑ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች በተራ ካድሬ ደረጃ የሚሰጥ ስልጠና እንደተሰጣቸው ለማወቅ ተችሏል።ሰልጣኝ ባለስልጣናቱ የተውጣጡት ከአራቱም የኢህኤዴግ ፓርቲዎች ሲሆን የስልጠናው አይነት ግን የያዙትን የስልጣ... | ከ በላይ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ተራ የካድሬ ስልጠና ተሰጣቸው |
የካቲት አዲስ አበባ መግቢያሰማያዊ ፓርቲ ከኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሀምሌ ቀን አመተ ምህረት ህጋዊ እውቅና አግኝቶ በሰላማዊ መንገድ ለውጥ ለማምጣት የሚታገል እና ፆታ ሀይማኖት ቋንቋ የዘር ግንድ እድሜ የትውልድ አካባቢ ሳይለይ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ዜጎች የፍትህ የነፃነት እና የእኩልነት መብት መከበር የሚታገል የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ መብት መጠበቅ አለበት ብሎ የሚያምን ፓርቲ ሲሆን የዚህ ለውጥ ባለቤትና ለውጡን ማምጣት ያለበትም ማንም ሳይሆን ይህ ትውልድ እንደሆነ ይገነዘባል። በመሆኑም የሀገሪቱን መጠነ ... | የሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ ቅስቀሳ መግለጫ አመተ ምህረት |
አዲስ አበባ፣ ሰኔ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ለደቡብ ግንባር ሰራዊት ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። በ ሄክታር ላይ የሚገነባው ሆስፒታል አራት ቢሊየን ብር የሚፈጅ ሲሆን፥ በሶስት አመት ተገንብቶ ለአገልግሎት ይበቃል ተብሏል። የሆስፒታሉ አሰሪና ተቆጣጣሪ የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ መሆኑም ነው የተመለከተው። በዝግጅቱ ላይ አምባሳደር ባጫ ደበሌ፣ የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ ሌተናል ጄኔራል ደስታ አብቼ፣ ሌተናል ጄኔራል ሰለሞ... | ለደቡብ ግንባር ሰራዊት ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ |
አዲስ አበባ ጥቅምት ኤፍ ቢ ሲ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ምክንያታዊ ያልሆኑ ጥያቄዎችን ወደ ብሄር ግጭት ከሚለውጡ አካላት ራሳቸውን ሊጠብቁ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሳሰበ።ዩኒቨርሲቲዎች የልህቀት ብቻ ሳይሆን የባህል ልውውጥ ትልቅ መድረኮች መሆናቸው እሙን ነው።ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ጥላቻ እና ልዩነትን የሚዘሩ አካላት እነዚህን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ኢላማ አድርገው ሁከት እና ግርግር እንዲነሳ ሲጥሩ ተስተውለዋል።ተቋማቱን ከምርምር ማእከልነት ወደ ግጭት መናሀሪያነት ለመለወጥ... | ተማሪዎች ምክንያታዊ ያልሆኑ ጥያቄዎችን ወደ ብሄር ግጭት ከሚለውጡ አካላት ራሳቸውን እንዲጠብቁ ጥሪ ቀረበ |
አዲስ አበባ፣ ግንቦት ሀያ ሶስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ኢትዮ ቴሌኮም በደሴ ከተማ ከፍተኛ ፍጥነት ያለውን የአራተኛ ትውልድ አራትጂ ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎት አስጀመረ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ፥ የአራትጂ ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ የኢንተርኔት መሰረተ ልማት በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል ተደራሽ መሆኑን ተናግረዋል። በዚህም በሰሜን ምስራቅ የሚገኙ የሀገሪቱ ክፍሎች ደሴን ጨምሮ፣ በሀይቅ፣ ከሚሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ላሊበላ፣ ቆቦ፣ እና ወልዲያ ከተሞች የሚገኙ አምስት መቶ ሰባ ሰባ... | ኢትዮ ቴሌኮም በደሴ ከተማ የአራትጂ አገልገሎት አስጀመረ |
ኦሮሚያ ክልል የሚካሄደው ተቃውሞ ሁለተኛ ወሩን ያዘ።የኦሮሞ ህዝብ የዋና ከተማይቱን የአዲስ አበባን ወደ አካባቢዋ አዋሳኝ የክልሉ ግዛቶች መስፋፋት የሚቃወም ሲሆን ሌሎች ጥያቄዎችም አሉት።ከእነዚህም አንዱ መንግስት ስልጣን ከልክሎናል የሚል እንደሆነ ጠቅሳ የቪኦኤዋ ማርተ ፋን ደር ቮልፍ ተቃውሞው በሀዳር መግቢያ ከተጀመረባት ጊንጪ ከተማ ዘግባለች።በጊንጪ ትምህርት ቤቶች ዝግ ናቸው፤ የንግድ ቤቶች ለሳምንታት ከተዘጉ በኋላ እየተከፈቱ ነው። ሆኖም ከአዲስ አበባ ሰማኒያ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ትንሿ... | የሰሞኑ የኦሮሚያ ተቃውሞ መነሻና የተከተሉት ቀናት |
የዩናይትድ ስቴትስ አርባ አንደኛ ፕሬዚዳንት የነበሩት የጆርጅ ኧርበርት ዋከር ቡሽ አስከሬን ከዛሬ፣ ሰኞ ሀዳር ሀያ አራት ሁለት ሺህ አመተ ምህረት አንስቶ በተወካዮች ምክር ቤቱ አዳራሽ ውስጥ ለተሰናባች ክፍት ሆኖ እንደሚቀመጥ ተገልጿል።በዋሺንግተን ዲ ሲ ጊዜ ከዛሬ ተስያት አንስቶ እስከ ከነገ በስተያ ረቡእ ረፋድ ድረስ በተወካዮች ምክር ቤቱ ዋና እልፍኝ በሚያርፈው አስከሬናቸው በሚገኝበት ሳጥን አጠገብ ባለስልጣናቱና ማንም ክብሩን ለቸራቸው የሚሻ ሁሉ እያለፈ ይሰናበታቸዋል።ከነገ በስተያ ረቡእ በመላ ዩና... | ጆርጅ ኤች ዋከር ቡሽ እየተሸኙ ነው |
አዲስ አበባ፣ መጋቢት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ሀብረት ጥቂት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የፈፀሙትን ያልተገባ ድርጊት አወገዘ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰራሩን ለማዘመን ባደረገው እንቅስቃሴ በተፈጠረ ስህተት የገንዘብ ልውውጥ የአንዳንድ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥቂት ተማሪዎች መሳተፋቸውን ሀብረቱ ገልጿል። የሀብረቱ ፕሬዚዳንት ሚካኤል ያቦነሽ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ በዚህ ድርጊት ላይ የተሳተፉ ተማሪዎች ተግባር በፍፁም ተቀባይነ... | ሀብረቱ ጥቂት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የፈፀሙትን ድርጊት አወገዘ |
በአገሪቱ በተቀሰቀሰው ግጭት ከ በላይ ሰዎች ሞተዋል አገር ጥለው የተሰደዱ ዜጎች ከ ሺህ በላይ ደርሰዋል የቀድሞው የብሩንዲ የደህንነት ቢሮ ሀላፊ ሜጀር ጄኔራል ጎዲፍሮይድ ኒዮምባሬህ ባለፈው ረቡእ በአገሪቱ መዲና ቡጁምቡራ ከሚገኝ የጦር ካምፕ በሬዲዮ ባስተላለፉት መልእክት የፕሬዚደንት ኑኩሩንዚዛ አገዛዝ ማክተሙንና አገሪቱን የመምራቱን ሀላፊነት የሚረከብ ጊዜያዊ ብሄራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን ያስታወቁ ሲሆን አገሪቱ በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ትገኛለች።የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ከሌሎች አገራት መንግስታት ጋር በጉዳዩ ዙሪ... | የብሩንዲ መፈንቅለ መንግስት ውጥረት ፈጥሯል |
የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ ያለመጠናቀቅና ለረጅም ጊዜ የመጓተት ችግር እየገጠማቸው ነው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትባህር ዳር ሀዳር ሁለት ሺህ አብመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ፣አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣንን የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም በዛሬው እለት ገምግሟል።ቋሚ ኮሚቴው በሀገሪቱ የተጀመሩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ ያለመጠናቀቅና ለረጅም ጊዜ የመጓተት ችግር እንዳለ በግምገማው አንስቷል... | የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ ያለመጠናቀቅና ለረጅም ጊዜ የመጓተት ችግር እየገጠማቸው ነው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት |
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ ሶስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በመተከል ዞን የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረሀይል እስካሁን ውጤታማ ተግባራትን ቢያከናውንም ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ቀሪ ስራዎች እንደሚጠበቁበት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎችን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራል የመንግስት የስራ ሀለፊዎችን ያካተተ ልኡክ በመተከል ዞን የኮማንድ ፖስቱን ክንውን ገ... | የመተከል ዞን ግብረሀይል እስካሁን ውጤታማ ተግባራትን ቢያከናውንም አሁንም ቀሪ ስራዎች ይጠበቁበታል አቶ ገዱ አንዳርጋቸው |
መገናኛ ብዙሀን ሙያዊ ስነ ምግባራቸውንና ባህሪያቸውን በመተው በግልፅ የጠራራ ፀሀይ ወገን ወገኑ ላይ ጦርነት የሚቀሰቅሱበትና የጦርነት አውድ የሚሆኑበት ደረጃ ላይ መደረሱን፣ የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል አስታወቁ። ሚዲያው ራሱን ካላከመ ሌላ የሚያክመው ፖለቲከኛ አያገኘም። ለራሱ ሲል ራሱን ማከም ያለበት ራሱ ነው፤ ሲሉ አሳስበዋል። ሚኒስትሯ ይህንን ማሳሰቢያ የሰጡት የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣንና ጀስቲስ ፎር ኦል ፒ ኤፍ ኢትዮጵያ በጋራ ባዘጋጁት፣ የጥላቻ ንግግርን አስመልክቶ አርብ ሀምሌ... | መገናኛ ብዙሀን የጦርነት አውድ የሚሆኑበት ደረጃ ላይ መደረሱ ተገለፀ |
በአማራ ሳይንት ከሚገኘው ተድባበ ማርያም ገዳም ፅላት መሰረቁን ምንጮች ለኢሳት ገለፁ። በዚህም የአካባቢው ምእመናን የተቃውሞ ድምፃቸውን በማሰማት ላይ መሆናቸው ታውቋል። በሌላም በኩል በምእመናን ተቃውሞ ሲቀርብባቸው የቆየው የአዲስ አበባው ሳህሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ተደብደበው ሆስፒታል መግባታቸው ታውቋል። በደቡብ ወሎ አማራ ሳይንት ወረዳ የሚገኘው የጥንታዊው የተድባበ ማርያም ገዳም በስሩ ከሚገኙት አብያተክርስቲያናት የአንደኛው የመድሀኒአለም ቤተክርስቲያን ፅላት መሰረቁ የታ... | ከተድባበ ማርያም ገዳም ፅላት ተሰረቀ |
ከአሰፋ ምንተስኖት ለንደንበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።እለቱ ጥቅምት አመተ ምህረት እለተ ሰንበት የመድሀኒአለም ክብረ በአል ነበር። በቤተ ክርስቲያን ህዝቡ ጢም ብሎ ሞልቶ እጅግ ደማቅ የቅዳሴ አገልግሎት ከተካሄደ በኋላ ዘማርያን አውደ ምህረቱ ላይ ወጥተው ያሰሙት የመጀመሪያው መዝሙር ስለሀገራችን ኢትዮጵያና በህዝቧ ላይ ስለሚደርሰው ሰቆቃ ወደ እግዚአብሄር ተማፅኖን የሚያሰማ ነበር።በሚዘመርበት ወቅት በስክሪን ላይ በኢትዮጵያ ሀገራችን ውስጥ ልጃቸውን አባት እናታቸውን ወንድም እህ... | የርእሰ አድባራት ለንደን ደብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ለወቅቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰቆቃ ምስከር ሆነች |
በተያዘው በጀት አመት በልማት ምክንያት ለዘመናት ከነበሩበት ቀዬ ተፈናቅለው ለችግር የተዳረጉ ሀያ ሺህ አርሶ አደሮች፣ በድጋሚ እንደሚቋቋሙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።የአዲስ አበባ ከተማ የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብዱራዛቅ ያሲን ሰኞ ታሀሳስ ሶስት ቀን ሁለት ሺህ ዘጠኝ አመተ ምህረት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በልማት ምክንያት የተነሱ አርሶ አደሮችን ለማቋቋም አምስት ፕሮጀክቶች ተቀርፀዋል። በፕሮጀክቶቹ ላይ ከአርሶ አደሮቹ ጋር በቅርቡ ውይ... | በልማት ምክንያት የተፈናቀሉ ሀያ ሺህ አርሶ አደሮችን ለማቋቋም እቅድ ተያዘ |
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ገድለዋል ተብለው የተጠረጠሩት ጥላሁን ያሚ እና አብዲ አለማየሁ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል ። በከሰአት በኋላ በነበረው ችሎትም የአርቲስት ሀጫሉ ግድያን ተከትሎ በቡራዩና አዲስ አበባ በተፈጠረ አመፅና ሁከት በደረሰ የሰውና የንብረት ጉዳት የተጠረጠሩ ስምንት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀርበዋል። በጠዋቱ ችሎት በቀዳሚነት የቀረቡት ጥላሁን ያሚ እና አብዲ አለማየሁ ላይ መርማሪ ፖሊስ የሰራውን የምርመራ ስራ ይፋ አድርጓል። በዚህም የምስክር ... | በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩት ጥላሁን ያሚ እና አብዲ አለማየሁ ፍርድ ቤት ቀርበዋል |
አዲስ አበባ፣ ግንቦት አምስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የረክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልእተ ጉባኤ በዛሬው እለት ተከፈተ። በጉባኤው ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሀይማኖት ይህ ወቅት ለሀገራችንም ለቤተ ክርስቲያናችንም ለህዝባችንም ከባድ የፈተና ወቅት ነው ብለዋል። በዚህ ጊዜ እንደ ትናንቱ የመሰለ አካሄድና አስተሳሰብ ጭራሽ የሚያስኬድ... | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የረክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልእተ ጉባኤ ተከፈተ |
በርካታ ሰዎች በኮረናቫይረስ ከተያዙባት ጎረቤት አገር ጂቡቲ የሚመጡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ፤ የበሽታውን ስርጭት ለመቆጣጠር የአፋርና አማራ ክልሎች ጥረት እያደረጉ መሆኑን አመለከቱ። የአፋር ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ ያሲን ሙስጠፋ ለቢቢሲ፤ ከጅቡቲ ከበሽታው የሚሸሹ እንዲሁም ፆም ስለሆነ ሙቀቱን ለማሳለፍ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ በርካታ ሰዎች አሉ ብለዋል። መንግስት የኮሮናቫይረስ መስፋፋትን ለመቆጣጠር በድንበሮች በኩል የሰዎች እንቅስቃሴን ቢያግድም ከጂቡቲ የሚገቡት ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው... | ኮሮናቫይረስ፡ በርካታ ሰዎች ከጂቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየተሻገሩ መሆኑ አሳሳቢ ሆኗል |
ብርሀንና ሰላም ከ በመቶ ጭማሪ አድርጓል ጭማሪው የተደረገው የወረቀት ዋጋ በመናሩ ነውአሳታሚዎች የወረቀት ዋጋ ጨመረ መባሉን አልተቀበሉትምብርሀንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከሀምሌ ወር ጀምሮ በህትመት ዋጋ ላይ ያደረገው ጭማሪ የግል ፕሬሱን ከገበያ ሊያስወጣው እንደሚችል አሳታሚዎች ስጋታቸውን ገለፁ። በህትመት ዋጋ ላይ ከ በመቶ የሚደርስ ጭማሪ ማድረጉን የገለፀው ማተሚያ ቤቱ ጭማሪውን ያደረግሁት ከውጭ የሚመጣው ወረቀት ዋጋ በመናሩ ነው ብሏል። የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ፍሬው አበበ የህትመት ዋጋ ጭማሪውን... | የህትመት ዋጋ ጭማሪው ጋዜጦችን ስጋት ላይ ጥሏል |
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአነስተኛና በመካከለኛ ማኑፋክቸርኒግ ዘርፍ ለሚሰማሩ ኩባንያዎች መሬት በተናጠል ማቅረብ አቁሞ፣ ኢንቨስተሮቹ በጋራ የሚስተናገዱበት አዲስ የኢንዱስትሪ ዞን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በደንብ ቁጥር ሰማኒያ ሶስት ሁለት ሺህ ዘጠኝ ያቋቋመው የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን፣ የኢንዱስትሪ ዞኑን ለመገንባት የሚያስችለውን ዲዛይን፣ ሱፐርቪዥንና የውል አስተዳደር ስራ እንዲሰራለት ከኢትዮጵያ ኮንስትራ... | የአዲስ አበባ አስተዳደር አዲስ የኢንዱስትሪ ዞን ለመገንባት ስምምነት ተፈራረመ |
የጥረት ኩባንያ አካል የሆነው አምባሰል የንግድ ስራዎች ድርጅት በአማራ ክልልና ከክልሉ ውጭ ለተፈናቀሉ የአማራ ክልል ተወላጆች መልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን የአምስት ሚሊዮ ብር ድጋፍ አደረልጓል።የአምባሰል የንግድ ስራዎች ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤትት ስራ አስኪያጅ አቶ አበረ ይንገስ መጋቢት አምስት በተዘጋጀ የርክክብ ስነ ስርአት ላይ የአምስት ሚሊዮን ብር ቼክ ለክልሉ ምግብ ዋስትናና አደጋ መከላከል ኤጀንሲ ሰጥተዋል።በርክክብ ስነ ስርአቱ ስራ አስኪያጁ በክልሉ ከተለያዩ አካባቢወች ተፈናቅለው በመጠ... | አምባሰል የንግድ ስራዎች ድርጅት ለተፈናቃዮች የአምስት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ |
በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ የሶማሌ ልዩ ሀይልን እንዲያፈርስ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ። ተቋሙ ለፀረ ሽብር በሚል ሰበብ በሶማሌ የተቋቋመው ልዩ ሀይል ፈርሶ በህጋዊ የፖሊስ አባላት እንዲተካም ጠይቋል ። ልዩ ሀይሉ በሶማሌ መጠነ ሰፊ ጅምላ ግድያና ሰቆቃ በህዝቡ ላይ እየፈፀመ መሆኑን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታውቋል። የሶማሌ ልዩ ሀይል የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር ኦብነግን ለመደምሰስ በሚል የተቋቋመ ጦር መሆኑ ይነገራል። ይህም ሆኖ ግን ልዩ ሀይሉ ከ... | የሶማሌ ልዩ ሀይል እንዲፈርስ አምነስቲ ጠየቀ |
ነፍጠኝነት ኢትዮጵያዊነት ነው። ኢትዮጵያዊነትም አርበኝነትና ጀግንነት ከራስ ይልቅ የሀገርን ጥቅም ማስቀደም ነው።ነፍጠኝነት ኩራት በራስ መተማመንና ከበታችነት ስሜት የፀዳ ገቢር ነው። በእብሪት ተነሳስቶ የመጣን ጠላት ነፍጥ አንስቶ የመፋለም ባህል እንጂ ለሽርፍራፊ ጥቅም ሲባል ለመጣ ባለስልጣንና ገዢ ሁሉ ነጠላ ማደግደግና እናቴን ያገባ ሁሉ አባቴ ነው እያሉ በካድሬነት ህዝብን መሸጥ አይደለም። እንደ ቂጣ እየተገለባበጡ አምባገነናዊ ስርአቶችን በሎሌነት ማገልገል አይደለም።ነፍጠኝነት ወገንን በገጀራ መግደል... | አዎ ልቅም ያልኩ ኢትዮጵያዊ ነፍጠኛና የነፍጠኛ ልጅ ነኝ ሀይሉ |
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የፖለቲካ ሽግግር ስኬታማ ለማድረግ የሌሎች ሀገራትን ተመክሮ መካፈል እንደሚገባ ፋና ብሮድካሰቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የህግና ፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ተናገሩ። በዘርፉ ጥናት ያደረጉ ምሁራኑ፥ ሀገራት ካለፉባቸው የሀገረ መንግስት ግንባታ ችግሮች እና ያልተቃኑ የቤት ስራዎች አንፃር በሽግግር ወቅት አለመረጋጋት ሊበረታባቸው እንደሚችልም የተለያዩ ሀገራትን ተሞክሮ በዋቢነት ያነሳሉ ። በአለም አቀፍ እና ሽግግር ፍትህ ላይ ጥናትና... | ኢትዮጵያ የጀመረችውን የፖለቲካ ሽግግር ስኬታማ ለማድረግ የሌሎች ሀገራትን ተሞክሮ ልትካፈል ይገባል ምሁራን |
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚገነዘበው በጥቂት ጠባብ አምባገነኖች የሚመራው የህወሀት ኢ ህአዴግ ስርአት ላለፉት ሀያ ሶስት አመታት በህዝብ መካከል የጥላቻና የጥርጣሬ መርዙን እየረጨ፤ ለዘመናት ተፋቅሮና ተከባብሮ የኖረውን ጠንካራ ህዝብ በተለያዩ ጐራዎች በመከፋፈል፤ እምቅ ጉልበቱን በማዳከም፤ ብሎም ትውልድ የማምከን ሰይጣናዊ አላማውን ለማሳካት ነጥሎ በማጥቃት፤ በሀገርና በህዝብ ላይ እጅግ ዘግናኝ ጭካኔዎችንና በደሎችን አየፈፀመና፣ ለከፍተኛ ስቃይና መከራ እየዳረገ እንደሚገኝ ይታወቃል። ይህ አርቆ ማየት የተሳነ... | ከኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ወጣቶች የተላለፈ ማሳሰቢያ |
ከትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ትህዴን የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ አንድነታችንና እኩልነታችን በኢህአዴግ መቃብር ላይ ይረጋገጣልበህዝብ የተተፋው የኢህአዴግ ስርአት ። የተለያየ ምክንያቶችን እየፈጠረ ህዝብን በማደናገር የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ሲል እንደ አንድ አላማ ይዞ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል ይህንንም አላማው ከግቡ ለማድረስ እየተጠቀመባቸው ካሉ ዘዴዎች መካከል። በተለያዩ ስሞች የተሰየሙ በአላትን በአዋጅ መልክ እያወጣ ። ህዝቡን የቤቱን ጉዳይ ትቶ በነዚህ በአላት እንዲያተኩር ማድረግ ነውበዚህም በእያን... | የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ትህዴን አንድነታችንና እኩልነታችን በኢህአዴግ መቃብር ላይ ይረጋገጣል አለ |
አዲስ አበባ፣ ግንቦት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ከክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር እየተወያዩ ነው። አቶ አረጋ ከበደ በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ ችግሮችን በውይይት ከመፍታት ይልቅ ሌሎች አማራጮችን የመጠቀም ልምድ እንደነበር ጠቁመዋል። አሁን የተፈጠረው አውድ እና ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የሚደረጉ ውይይቶች የሚደነቁ መሆናቸውን ተናግረዋል። የአማራን ህዝብ መብት እና ጥቅም ማስከበር የጋራ አጀንዳችን ነው ያሉት ርእሰ መስተዳድሩ የክልሉን ሏላዊነት ማ... | የአማራ ህዝብን መብትና ጥቅም ማስከበር የጋራ አጀንዳችን ነው አቶ አረጋ ከበደ |
የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ያዘጋጀው የስእል አውደ ርእይ ከሀዳር ሀያ አምስት ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት ጀምሮ መስቀል አደባባይ አጠገብ በሚገኘው የአዲስ አበባ ሙዚየም በመታየት ላይ ይገኛል። በአዲስ ምእራፍ በጀግንነት ማለፍ አገርን ማትረፍ ወገንን መደገፍ በሚል መነሻ ሀሳብ ለተዘጋጀው አውደ ርእይ ስላሳ ስምንት ስእሎች የቀረቡ መሆኑን የገለፀው ቢሮው፣ ኢትዮጵያ ባሁኑ ወቅት የገባችበትን ፈተና የሚያሳዩና ጀግንነትን የሚያንፀባርቁ ስራዎች ተካተውበታል ብሏል። በእለቱ በይፋ በተከፈተው... | የስእል አውደ ርእይና ውድድር በአዲስ አበባ ሙዚየም |
በአፍሪካ በህዝብ ብዛታቸው ቀዳሚ ከሆኑ አገራት ውስጥ የኮቪድ ስርጭት ዳግም ከፍ እያለ መምጣቱን ያስተዋሉ የህክምና ባለሙያዎች አህጉሪቱ ዳግም የቫይረሱን ወረርሽኝ ልታስተናግድ ይሆን የሚል ስጋት ገብቷቸዋል። የአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር በበኩሉ በአህጉሪቱ የሁለተኛው ዙር ስርጭት እየመጣ መሆኑን መናገር ጀምሯል። ቁጥሮችስ የሚያሳዩን ምን ይሆን ከመስከረም ወር መጨረሻ እና ጥቅምት ወር መጀመሪያ አንስቶ በአንዳንድ የአፍሪካ አገራት የኮሮናቫይረስ ስርጭት ከፍ ማለቱን ከየአገራቱ የሚወጡ የቁጥር መረጃዎ... | ኮሮናቫይረስ፡ በአፍሪካ የኮቪድ ስርጭት ምን ደረጃ ላይ ነው |
መንግስት የኮሮና ወረርሽኝ ለመከላከል ያወጣውን አዋጅ ድንጋጌና የጤና ባለሙያዎችን ማሳሰቢያና ህግ የሚጥሱ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፣ እንደ ቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥራቸው እየጨመረ መሆኑን ፖሊስ ገለፀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ኮማንደር ፋሲካ ፈንታ ለሪፖርተር እንደገለፁት፣ ላለፉት ሶስት ሳምንታት በአገር አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር በየቀኑ እየጨመረ ነው። በዚህም ምክንያት በርካቶች ከፍተኛ ስጋት ቢገባቸውም፣ በተቃራኒው የሚንቀሳቀሱና ምናልባትም ለሌሎች ጠንቅ ... | ህግ የሚጥሱ የነዋሪዎች ቁጥር እንደ ኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች በየቀኑ እየጨመረ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ |
አቶ ልደቱ አያሌውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ከእስር እንዲፈታቸው ፍርድ ቤት ማዘዙን ጠበቃቸው አቶ አብዱልጀባር ሁሴን ለቢቢሲ ተናገሩ።ጠበቃው አክለውም የፍርድ ቤቱን ትእዛዝ አላከበረም የተባለው የቢሾፍቱ መምሪያ ምክትል ሀላፊ እና የወንጀል ምርመራ ሀላፊዎች ችሎት ፊት ቀርበው እንዲያስረዱ ትእዛዝ ተሰጥቷል ብለዋል።ለወራት በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ልደቱ፤ የምስራቅ ሸዋ ዞን ፍርድ ቤት በአንድ መቶ ሺህ ብር በዋስትና ወጥተው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ወስኖ ነበረ ቢሆንም የቢሾፍቱ መምሪያ ፖሊስ ግን ሳይለቃቸ... | ልደቱ አያሌው፡ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አቶ ልደቱን እንዲፈታ ታዘዘ |
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ አምስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ባቢሌ ከተማና በወረዳው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራዎችን እያከናወነ ነው። በመርሀ ግብሩ ላይ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሀያት ካሚልን ጨምሮ ሚኒስትር ዴኤታዎችና የተጠሪ ተቋማት ዋና ዳይሬክተሮች ተገኝተዋል። የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ወይዘሮ ሚስኪ መሀመድና ሌሎች የክልል፣ የዞንና ወረዳ አመራር አካላትና የስራ ሀላፊዎች እየተሳተፉ ነው። በመርሀ ግብሩ የስራና ክህ... | የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በባቢሌ ከተማ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራዎችን እያከናወነ ነው |
ይህ ክስ በሚገባ ለህዝብ ደርሷል የሚል ግምት የለኝም። ምን አልባት ኮሎኔሉ በፀረ ሽብር አዋጁ ያውም ከ አመት እስከ ሞት የሚያስቀጣ አንቀፅ እንደተጠቀሰበትና ስለ ዝርዝሩንም ብዙ ሰው መረጃ ላይኖረው ይችላል። አማራ ክልል ከጎንደር አልፎ እስከ እንጅባራ ለነበረው ህዝባዊ ንቅናቄ ኮሌኔሉን ተጠያቂ አድርገውታል። የክሱ ዝርዝር ኮሎኔሉን ከግለሰብም በላይ አድርጎ አቅርቦታል። በሌሎች ክስ መዝገቦች የተጠቀሱ ጉዳዮችም በኮሎኔሉ ላይ ክስ ሆነው መጥተዋል። ለአብነት ያህል ወደመ የተባለው ንብረት በብዙ መዝገቦች በ... | ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ የቀረበ ክስ ጌታቸው ሽፈራው |
የዉሀ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ግብፅ በግድቡ ዙሪያ ከበፊቱ የሶስትዮሽ ስምምነት ያፈነገጠ ሀሳብ ማቅረቧንና ሀሳቡ በኢትዮጵያ በኩል ዉድቅ መደረጉን አመልክተዋል።ኢትዮጵያ ሰሞኑን በጉዳዩ ዙሪያ በካይሮ በተገረገዉ ውይይት ምክክር ሀሳቡን እንዳልተቀበለችዉ ያስታወሱት ሚንስትሩ ሌላ ድርድር እንደሚካሄድ ጠቁመዋል።ኢትዮጵያ ሱዳንና ግብፅ በጉዳዩ ዙሪያ ከመስከረም ሀያ ሁለት፣ ሁለት ሺህ ይመክራሉ ተብሏል።ስምምነት ያልተፈጠረባቸው ግብፅ የታላቁ ህዳሴ ግድ... | ግብፅ በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ ያቀረበችዉን ሀሳብ ኢትዮጵያ ዉድቅ አደረገች |
አዲስ አበባ ፣ ህዳር ፣ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በኪስማዮ ሴክተር ስድስት የተሰማራው የአምስትኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አመራሮችና አባላት የተቃጣብንን የክህደት ጥቃት አክሽፈን ለህዝባችን ህግ እናስከብራለን በሚል ርእስ ውይይት አካሂዷል ። ውይይቱን የመሩት የሻለቃው ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሌተናል ኮሎኔል አሰፋ መኮነንን ናቸው። በወቅቱም አረመኔው የጁንታው ቡድን ከውልደቱ እስከ አሁን ድረስ በሴራ የተሞላ ፣ ለስልጣንና ለገንዘብ ሲል የሚቃወመውን ሲያስር ፣ ሲገርፍ ፣ ሲያሳድድና ሲገድል የ... | በኪስማዮ ሴክተር ስድስት የተሰማራው የአምስትኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደ |
አዲስ አበባ፣ መጋቢት ሀያ ስምንት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ኢትዮጵያ እና ሯንዳ በግብርናው ዘርፍ የሚያደርጉትን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ዶክተር አስታወቁ። ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ወደ ሯንዳ ኪጋሊ ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ዶክተር በፕሬዚዳት ፖልካጋሜ ለተደረገላቸው አቀባበል አመስግነዋል። በማሀበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍም በሯንዳ ያለውን እድገት በመመልከታቸው መደሰታቸውን ገልፀዋል። የሯንዳ መንግስትም የሀገሪቱን እድገት ለማስቀጠል የሚያደርገውን ... | ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ዶክተር ኢትዮጵያና ሯንዳ በግብርናው ዘርፍ የሚያደርጉት ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፁ |
አዲስ አበባ፣ ታሀሳስ ሀያ ስምንት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በአሉን ስናከብር ልባችንን ለይቅርታ ክፍት አድርገን ሰላምን እና ወንድማማችነትን እየሰበክን መሆን አለበት ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። ርእሰ መስተዳድሩ የገና በአል አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸው በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ለሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል። ርእሰ መስተዳድሩ በሀገራችን የመከፋፈል ፣ የመገፋፋት ፣የ... | በአሉን ስናከብር ልባችንን ለይቅርታ ክፍት አድርገን ሰላምና ወንድማማችነትን እየሰበክን መሆን አለበት አቶ ሽመልስ አብዲሳ |
በፍፃሜው የአማራው የግራ መስመር ተከላካይ ሞላዬ አከለ እና የደቡቡ የመስመር አጥቂ እስጢፋኖስ ዘውዴ የሚያደርጉት ፉክክር የሚጠበቅ ነው። ዲላ ከተማ የተወለደው እስጢፋኖስ ዘውዴ የኮፓ ኮካኮላ ከፍተኛ ግብ አግቢነትን በአራት ግቦች እየመራ ይገኛል። ወደፊት የተሟላ ተጫዋች እንደሚሆን ተስፋ የተጣለበት ታዳጊም ነው። ፈጣን እና ከመስመር እየተነሳ አደገኛ የግብ እድሎችን መፍጠር የሚችል ሲሆን ከከተማው ወጥቶ የሀገሪቱ ጀግና ለመሆን እንደበቃው ጌታነህ ከበደ ግብ የማነፍነፍ ተሰጥኦ ያለው ታዳጊ ነው። የሚያደንቀ... | ኮፓ ኮካ ኮላ ከ አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር በወንዶች ፍፃሜ የሚጠበቁ ተጫዋቾች |
በሩጫው የስፖርት መስክ ኢትዮጵያና ኬንያ ተቀናቃኞች እንደሆኑት ሁሉ የደቡብ አሜሪካ አገራት የሆኑት ቺሊና አርጀንቲና ደግሞ ለዘመናት በእግር ኳስ ውድድር ተቀናቃኝነታቸው ይታወቃሉ። ለዚህም ነው ሁለቱ አገራት ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ዛሬ ሀሙስ ከሚያደርጉት ግጥሚያ ቀደም ብሎ የቺሊ ብሄራዊ ቡድን ልምምድ በሚያደርግበት ሜዳ ላይ አንዲት ድሮን ስታንጃብብ ጥርጣሬ የተፈጠረው። በዚህ ጊዜ የቺሉ ቡድን የገመተው አርጀንቲናውያኑ ተቀናቃኞቻቸው ድሮን አሰማርተው እየሰለሏቸው እንደሆነ ነበር። በምላሹም የእራሳቸውን ድሮ... | የቺሊ ብሄራዊ ቡድን ሊሰልለኝ ነበር ያለውን ድሮን ቢጥልም ስህተት መስራቱ ታወቀ |
ቪዝን ኢትዮጵያ የተሰኘው ነዋሪነታቸው በዩናይትድ ስቴትስ የሆነ የኢትዮጵያውያን ምሁራንና ባለሞያዎች ነፃ ስብስብ፥ ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ጋር በመተባበር የኢትዮጵያና ኤርትራ ወቅታዊና የወደፊት ግንኙነት በሚል ርእስ ያዘጋጁት ሰፊ የውይይት መርሀ ግብር ባለፈው እሁድ እዚህ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሂዷል።አንድ ሙሉ ቀን በወሰደው በዚህ የውይይት ፕሮግራም ላይ ታዋቂ የፖለቲካ ተንታኞች፥ ምሁራን፥ አንጋፋ የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ እና የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች፥ እንዲሁም በዋሺንግተንና አካባቢዋ ... | ቪዝን ኢትዮጵያ እና ኢሳት ሰፊ የውይይት መርሀ ግብር አካሄዱ |
ቁርጠኛ ካልሆነ ህጉን ማዘግየት ይችል ነበር አቶ ጌታቸው ረዳ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኢብኮ ጋር በመተባበር በሂልተን ሆቴል ሀዳር ቀን ሁለት ሺህ ስምንት አመተ ምህረት ባዘጋጀው የፓናል ውይይት፣ ባለድርሻ አካላት የመረጃ ነፃነት ህጉ ሙሉ በሙሉ ተግባር ላይ ያልዋለው መንግስት ቁርጠኛ ስላልሆነ ነው አሉ። መንግስት ግን ቁርጠኛ በመሆኑ በርካታ ስራዎች ቢሰሩም አፈፃፀም ላይ ችግር እንዳለ አምኗል። የኢብኮ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አብርሀም ገብረ መድሀን ህጉ ቢ... | የመንግስት ቁርጠኛ አለመሆን የመረጃ ነፃነት ህጉ ተግባራዊ እንዳይሆን አድርጓል ተባለ |
በድምሩ ከሁለት መቶ ሀያ ስምንት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል ተብሏልከፍተኛ የሙስና ወንጀል ፈፅመዋል ተብለው ለሀምሳ ቀናት በጊዜ ቀጠሮ ላይ የነበሩት የስኳር ኮርፖሬሽንና የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሀላፊዎች ላይ፣ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ክስ መሰረተ። አቃቤ ህግ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት መስከረም ሁለት ቀን ሁለት ሺህ አስር አመተ ምህረት በተለያዩ መዝገቦች ክስ የመሰረተባቸው፣ በስኳር ኮርፖሬሽን የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ስድስት ሀላፊ... | በሙስና የተጠረጠሩት የስኳር ኮርፖሬሽንና የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ሀላፊዎች ክስ ተመሰረተባቸው |
በትግራይ ክልል ከመቀሌ ከተማ በአንድ መቶ ሀያ ኪሎ ሜትር ርቀት በሚገኘው አበርገሌ ወረዳ ድርቅ ባስከተለው የረሀብ አደጋ፣ ህይወታቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር ዘጠና አንድ መድረሱን ወረዳው አስታወቀ። በወረዳው ባሉ ቀበሌዎች ድርቁ ያስከተለውን የመኸር ምርት ውድመትንና የተጎጂዎችን ቁጥር ከፌዴራልና ከሚመለከታቸው አለም አቀፍ እርዳታ ለጋሾች ጋር በመሆን ጥናት ማድረጉን የገለፀው ወረዳው፣ በረሀብ ሳቢያ ህይወታቸው ያለፈ ወገኖች ቁጥር ወደ ዘጠና ሶስት ከፍ ሊል እንደሚችል አመልክቷል። በትግራይ ክልል ተካሂደው በ... | በትግራይ ክልል አበርገሌ ወረዳ ዘጠና አንድ ሰዎች በረሀብ መሞታቸው ተነገረ |
ከሁለት ሳምንት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ሰር የዋሉት የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፕሬዚደንት አቶ እስክንድር ነጋን በተመለከተ ፖሊስ ምርመራውን ለማጠናቀቅ የጠየቀው ተጨማሪ ቀን ፍርድ ቤት ተፈቅዶለታል። ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት አቶ እስክንድር ነጋ የብሄርና የሀይማኖት ግጭት እንዲፈጠር ወጣቶችን በማደራጀት ገንዘብና የተለያዩ ድጋፎችን አድርገዋል የሚል ክስ እንደቀረበባቸው ጠበቃቸው አቶ ሄኖክ አክሊሉ ለቢቢሲ ገልፀዋል። በዚህም ከፍተኛ መጠን ያለው ውድመት በንብረት ላይ እንዲሁም በሰዎች ህይወትና በ... | ፍርድ ቤት ለፖሊስ በአቶ እስክንድር ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ሰጠ |
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ረቡእ ጥቅምት ሀያ አምስት ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ፣ በትግራይ ለክልላዊ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ።የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለስድስት ወራት በትግራይ ክልል ላይ ታውጆ እንደሚቆይ የገለፀ ሲሆን፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈፀም የሚቋቋመው ግብረ ሀይል በሚያወጣው መመርያ አዋጁ የሚፈፀምበት አካባቢ ሊሰፋ ይችላል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈፀም ግብረ ሀይል የተቋቋመ ሲሆን፣ ግብረ ሀይሉን የሚመሩት የአገር ... | የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ |
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ ሀያ ሰባት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የስኳር ህመም የሚከሰተው ሰውነት በደምስር ውስጥ ያለን ስኳር ግሉኮስ በሙሉ በተገቢው መጠን ማመንጨት ሲያቅተው ነው። በዋናነት አራት የስኳር ህመም አይነቶች አሉ፤ እነሱም አይነት አንድ፣ አይነት ሁለት፣ በእርግዝና ወቅት የሚከሰትና በሌሎች ተዛማጅ ህመሞች የሚመጣ የስኳር ህመም ነው። ከእነዚህ ውስጥ ሁለቱ አይነት አንድ እና አይነት ሁለት ዋና የስኳር አይነቶች ሲሆኑ አይነት አንድ የሚባለው ኢንሱሊን የሚያመነጨው በተለምዶ ቆሽት የሚባለው የሰውነት ክ... | የስኳር ህመም አይነቶችና አጋላጭ ምክንያቶች |
ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአፍሪካና ከእስያ አባል አገሮችን በመስራችነት የያዘው አለም አቀፍ አሸማጋይ ድርጅት፣ በመጪው የአውሮፓውያን አዲስ አመት በቻይና ሆንግ ኮንግ ይፋ እንደሚደረግ ተገለፀ። በአለም አቀፍ ድንበር ተሻጋሪ ወይም በአገሮች መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ለመፍታት በቻይና መንግስት አነሳሽነት እ ኤ አ በሁለት ሺህ ሀያ ሁለት ለጉዳዩ የጋራ ስምምነት የፈጠሩ አገሮች የፈጠሩት መሆኑን፣ በአዲስ አበባ የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ አስታውቋል። ኤምባሲው ትናንት ማክሰኞ መስከረም ቀን ሁለት ሺህ አመተ ም... | ኢትዮጵያ አባል የሆነችበት አለም አቀፍ አሸማጋይ ድርጅት በቅርቡ በቻይና ይፋ እንደሚደረግ ተገለፀ |
አዲስ አበባ፣ የካቲት ስላሳ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በዋጋ ጭማሪና በኑሮ ውድነት ላይ ያለውን ጫና ለመቀነስ የምግብ ፍጆታዎች ላይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። በተለይም በከተማ አስተዳደሩ በመንግስት ድጎማ እየተሰራጨ ያለውን የምግብ ዘይትና ዳቦ በተመለከተ ልዩ ትኩረት ሰጥተናል ብለዋል ከንቲባዋ። የምግብ ዘይት በህገወጥ ክምችት የተገኘውን ጨምሮ በተለያዩ አቅራቢዎች እንዲቀርብ በማድረግ ለጊዜው ከሁለት ሚሊየን ሊትር በላይ ዘይት... | የሸገር ዳቦ ምርት ከነገ ጀምሮ ለገበያ መቅረብ ይጀምራል ከንቲባ አዳነች አቤቤ |
ባንድ ወቅት የጨርቆሱ ጓደኛየ ኢልያስ አወቀ መኪናው ውስጥ ተቀምጦ ከዚያ በፊት ልብ ብሎት የማያውቀውን አንድ የቦብ ዘፈን ይሰማል። ከሚለው ዘፈኑ ነው። ቦብ ዘፍኖ ዘፍኖ የሆነ ቦታ ላይ ሲደርስ ሲል ኢልያስ ገርሞት አለ። ቦብም ብሎ ቀጠለ። ዘፋኙና አድማጩ የዘመንን እና የቦታን አጥር ጥሰው ተገናኙና ተነጋገሩ።ተዋሀዱ ማለት ይሻላል። ዮሀንስ አድማሱ ባንድ ግጥሙ ዳንሱን ከዳንሰኛ መለየት አይቻልም ያለው ይሄን ግጥም አይነቱን አጋጣሚ በደንብ ይገልፀዋል። ቦብ ፍልስፍናን መዝፈን እንደሚቻል ያሳየ ድምፃዊ ... | አመልህን በጉያህ ስንቅህን በሲኖትራክ በእውቀቱ ስዩም |
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ ሀያ ሰባት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በአፍሪካ የካንሰር በሽታ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ከአጋር አካላት ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከአፍሪካ የምርምርና ስልጠና ማእከል፤ በአፍሪካ በካንሰር በሽታ ዙሪያ ጥናትና ምርምር ከሚያደርጉ ተቋማት ጋር ምክክር አካሂዷል። የምክክሩ አላማ በአፍሪካ ደረጃ ያለውን የካንሰር ህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶችና ስጋቶች ምንነትና በጋራ በመስራት ... | ኮሌጁ የካንሰር በሽታ ተጋላጭነትን ለመቀነስ የቅንጅት ስራዎችን ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን ገለፀ |
የተከሰሱበት የሽብርተኝነት አዋጅ አንቀፅ ወደ ወንጀል ህግ ተቀይሮ እንዲከላከሉ ውሳኔ የተሰጠባቸው አቶ በቀለ ገርባ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለ ማርያም ደሳለኝንና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳን በመከላከያ ምስክርነት በመቁጠራቸው ባለስልጣናቱ እንዲቀርቡ ፍርድ ቤቱ ትእዛዝ ሰጠ።በእነ አያና ጉርሜሳ መዝገብ የተከሰሱት አቶ በቀለ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንትና የከተማ ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ አብይ አህመድ የለገዳዲ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒና... | ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለ ማርያምና አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ በመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ትእዛዝ ተሰጠ |
ህፃናት በስነ ምግባር ተኮትኩተው ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የወላጅ ሚና የማይተካ ሆኖ ይገኛል። ወላጆች ልጆቻቸውን የመንከባከብ የማስተማርና ሌሎች መሰረታዊ ፍላጎታቸውን የማሟላት ትልቅ ሀላፊነት ቢኖርባቸውም፣ ልጆች በስነ ምግባር ብቁ ሆነው ተምረው ለአገርና ለወገን ጠቃሚ እንዲሆኑ ደግሞ የማሀበረሰብ ሚና ቀላል አይደለም። ምንም እንኳን አሁን አሁን በብዛት የቀረ ቢሆንም ቀደም ሲል ወላጆች የጎረቤት ልጆችን ከልጆቻቸው ጋር እኩል ሲያጠፉ ተቆጥተውና ቆንጥጠው ሲርባቸው አብልተው መክረው... | ኮልፌዎች ከወርልድ ቪዥን ምን አተረፉ |
ከምርጫ ክርክር ጊዜያቸው ጀምሮ ውዝግብ ሳይለያቸው እስከ መንበረ ስልጣናቸው የዘለቁት ዶናልድ ትራምፕ ከራሳቸው አልፎ ፓርቲያቸውን ያስወቀሱባቸው ጊዜያት እጅግ በርካታ ናቸው። ይኼም አርብ ጥር ቀን አመተ ምህረት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሪፐብሊካን ፓርቲ ተወካይና የኢንተለጀንስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዴቪን ኑንስ ተፅፎ በፕሬዚዳንቱ ይሁንታ ይፋ በተደረገው አወዛጋቢ ማስታወሻ ይበልጥ ጎልቶ ታይቷል።ዴቪን ኑንስ በኤፍቢአይና በፍትህ መምርያው የተፈፀሙ የውጭ አገር የመረጃ ማሰባሰብ ስነ ስርአት አሰራር ጥሰቶችን የ... | ዶናልድ ትራምፕንና ሪፐብሊካን ፓርቲን ጥያቄ ያስነሳባቸው አወዛጋቢው ማስታወሻ |
የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራልነራል ይልማ መርዳሳ ፣ አየር ሀይሉ ጠላት ሊጠቀምባቸው ያሰባቸውን ምርጥ ኢላማዎች በመደብደብ ከጥቅም ውጭ ማድረጉን አስታወቁ። ለ ጁንታው እስትንፋስ የነበሩ የነዳጅ ዴፖዎች ፣ የመሳሪያ ማከማቻዎች እና ሌሎች ምርጥ ኢላማዎችን ጀቶቻችን ያለምንም ከልካይ እንዳሻቸው እየተመላለሱ አውድመዋቸዋል ብለዋል ። ፓይለቶቻችን የተመረጡ ኢላማዎችን ለመደምሰስ መሳሪያ ጭነው እየሄዱ ሲቪል የሚጎዳ ከመሰላቸው ሳይተኩሱ በመመለስ ነጥሎ የመምታት ስትራቴጂ እየተከተሉ ይገኛሉ ሲሉም... | የትግራይ ክልል ር መስተዳድር ኤርትራ ወረራ ፈፅማለች በማለት የገለፁ ሲሆን ውንጀላቸውን መከላከያ አጣጥሏል |
አዲስ አበባ ፣ነሀሴ ሀያ አራት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የሽብር ቡድኑ ህወሀት የትግራይ ወጣቶችን በሶስት ቀን ስልጠና ብቻ ለጦርነት እየማገደ መሆኑን በበርሀሌ ግንባር የተማረኩ ወጣቶች ተናገሩ። የህወሀት የሽብር ቡድን በአፋር ክልል ጥቃት ከከፈተባቸው አካባቢዎች የበረሀሌ ወረዳ አንዷ ናት። በዚህ ግንባር የአፋር ክልል ልዩ ሀይል፣ ፖሊስ እና ሚሊሻ ከህዝቡ ጋር በቅንጅት አሸባሪውን ህወሀት እየተፋለሙት ይገኛሉ። እስካሁን በተካሄደው ውጊያም የሽብር ቡድኑ በርካታ ቁሳዊ እና ሰብአዊ ኪሳራ ያስተናገደ ሲሆን ... | ህወሀት የትግራይ ወጣቶችን በሶስት ቀን ስልጠና ለጦርነት እየማገደ ነው ምርኮኞች |
ታህሳስ ሀያ አራትቀን አመተ ምህረት ኢሳት ዜና ሰሞኑን በባህርዳር ከተማ በተካሄደው የብአዴንኢህአዲግ አባላት ስብሰባ ፓርቲው በጥልቅ ታድሻለሁ ካለ በኋላም እየሰራ ባላቸው ስራዎች ህዝብን ከማማከር ይልቅ በራሱ ወስኖ መፈፀሙን እንዲያቆም በአባላቱ ተጠይቋል።በአብዮታዊና ልማታዊ መስመር እራመዳለሁ የሚል መንግስት ከህዝብ ጋር የሚሰራውን ስራ ህዝብን በማማከር ማከናወን እንደሚገባው የገለፁት አባላትብአዴንኢህአዴግ ለረዥም ጊዜ ከህዝብ ጋር ሲያጋጨው የኖረውን እኔ አውቅልሀለሁ አሰራር አሁንም ደጋግሞ በመስራት ስ... | ኢህአዴግ ከወሰነ በኋላ ለህዝብ ውይይት እያለ የሚያቀርብበት መንገድ ድርጅቱን እየጎዳው ነው ሲሉ አባለቱ ተናገሩ |
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ አንድ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የተለያዩ ክልሎች እና ተቋማት ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለአንድሺህ አራት መቶ አርባ ሶስትኛው የኢድ አል አድሀ አረፋ በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለእስልምና እምነት ተከታዮች ባስተላለፈው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት የእምነት ተከታዮች በአሉን ሲያከብሩ የተቸገሩትን ወገኖችን በመርዳት እና በመተሳሰብ መሆን እንዳለበት አመልክቷል። ከዚህ ባለፈም የእምነቱ ተከታዮች በሀይማኖትና በብሄር ሽ... | የተለያዩ ክልሎች እና ተቋማት ለኢድ አል አድሀ አረፋ በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ |
ስድስት ሁለት ሺህ ሁከት ፈጣሪ አሳሪና ገዳዩን የደርግ አገዛዝ ግንድ ፈንቅዬ የሰላም ችግኝ በምድረ ኢትዮጵያ አሰፍናለሁ፤ የሀሳብ ልዩነት ልዩነቶችን በጠመንጃ ቋንቋ ብቻ መፍታት የሆነውን የወታደር ስልት ቀልሼ በዘመኔ የክብ ጠረጴዛ ውይይት መደረክ እተካለሁ፤ እመኑኝ ቀን ይወጣላችኋል፤ ሰላም ትሰፍናለች እያለ ነብር ወያኔ ከህዝብ የተቀላቀለው። የገባውን ቃል የግልብጥ ተርጉሞ በርግጥ ድብደባን፣ እስርን፣ ግድያና ሽብርን ማስፈኑን የአይን እማኞች ነን። ነፍሰ ጡር፣ ወጣት የአገር ተስፋዎችን ደብድቧል፣ ... | የኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ህብረት መግለጫ አወጣ ጣራ የለሽ እስር ቤት ከድጡ ወደ ማጡ |
ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በታላቁ የህዳሴ ግድብ የውሀ አሞላልና አለቃቀቅን በተመለከተ አለመግባባታቸውን በአራት ዙር ውይይቶች ለመፍታት በተስማሙት መሰረት፣ የመጨረሻውን ዙር ውይይት በጥር ወር መጀመሪያ በአዲስ አበባ ለማካሄድ ቀጠሮ ይዘዋል። ሪፖርተር ያነጋገራቸው የህዳሴ ግድቡን ድርድር የሚከታተሉ የኢትዮጵያ ወገን ከፍተኛ ሀላፊ በሶስቱ አገሮች መካከል ሲደረግ በቆየው የቴክኒክ ውይይት ስምምነት ላይ መድረስ ይቻል የነበረ ቢሆንም፣ በግብፅ በኩል ጉዳዩ ፖለቲካዊ አቋም የተደረሰበት በመሆኑ በመጨረሻው ውይይት... | በህዳሴ ግድቡ የውሀ አሞላልና አለቃቀቅ ላይ የመጨረሻው ውይይት በቅርቡ በአዲስ አበባ ይካሄዳል |
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ ስድስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በኡጋንዳ ዋና ከተማ ካምፓላ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ እስከ አሁን የሀያ አንድ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል። በከተማዋ ኪቲዚ በተሰኘው የቆሻሻ መጣያ ስፍራ ነዋሪዎች በተኙበት የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ፥ በሰዎች፣ እንስሳት እና ቤቶች ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገልጿል። አደጋውን ተከትሎም እስከ አሁን የሀያ አንድ ሰዎች ህይወት ማለፉ እና ከአንድ ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል። የ... | በኡጋንዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የሀያ አንድ ሰዎች ህይወት አለፈ |
አዲስ አበባ፣ የካቲት ሀያ ሁለት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ኛው የሞሀ ግማሽ ማራቶን ውድድር የፊታችን እሁድ ከጠዋት አንድ፡ ጀምሮ እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። ውድድሩ መነሻው ሰሚት አደባባይ መድረሻው ደግሞ ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ እንደሚሆን ተገልጿል። በውድድሩ ከ ክለቦች የተውጣጡ በአንድኛ ዲቪዚዮን አንድ መቶ ሁለት አትሌቶች በሁለትኛ ዲቪዚዮን ሰማኒያ ሰባት አትሌቶች በድምሩ ነባር አትሌቶችን ጨምሮ ሁለት መቶ ሰባ ዘጠኝ ተወዳዳሪዎች ይካፈሉበታል ተብሏል። ውድደሩ የአዲስ አበ... | ኛው የሞሀ ግማሽ ማራቶን ውድድር የፊታችን እሁድ ይካሄዳል |
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ የአገር ጉዳይ ያገባናል የሚሉ ኢትዮጵያውያንን ሁሉ ያካተተ የውይይት መድረክ እንዲዘጋጅና አገሪቱ ለገጠማት ወቅታዊ ችግርም መፍትሄ ከመድረኩ እንዲመነጭ ጥያቄ አቀረቡ። ፓርቲዎቹ ይህን ጥያቄ ያቀረቡት ማክሰኞ የካቲት ቀን ሁለት ሺህ አስር አመተ ምህረት ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የመኢአድ ዋና ፅህፈት ቤት ህዝቡ የሚፈልገው የስርአት ለውጥ እንጂ ተጨማሪ አፈና አይደለም፤ በሚል ርእስ በጋራ በሰጡት መግለጫ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ እየጠየቀ... | መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ አስቸኳይ የውይይት መድረክ እንዲፈጠር ጥሪ አቀረቡ |
ህገ ወጥ ግንባታ ነው በሚል ከሁለት አመት በፊት በአዲስ አበባ ቤታቸው የፈረሰባቸው አስር ሺህ ያህል አባ ወራዎች፤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አቤቱታቸውን በደብዳቤ አቀረቡ። ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት ገቢ በተደረገው የአቤቱታ ደብዳቤ ላይ፤ አባወራዎቹ ከአንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ስምንት አመተ ምህረት ጀምሮ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማተማ፣ ማንጎ ጨፌ ግራር በተባለ አከባቢ በተለያየ አግባብ መኖሪያ ቤት ሰርተው መኖር መጀመራቸው ተገልጿል። በወቅቱ ነዋሪዎቹ ያለ ማስጠንቀቂያ በቡል... | ቤታቸው የፈረሰባቸው አስር ሺህ አባወራዎች ለጠቅላይ ሚኒስቴርሩ አቤቱታ አቀረቡ |
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ ሀያ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ዘመቻው የሀገር ህልውና ጠብቆ ለማስቀጠል የሚደረግ በመሆኑ ለስኬታማነቱም የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልፀዋል። የደሴ ከተማ ከንቲባ አቶ አበበ ገብረመስቀል አሸባሪው የህወሀት ቡድን ኢትዮፅያን ለመከፋፈልና ለውጭ ጠላቶች አሳልፎ ለመስጠት ስልጣን ከለቀቀበት ጊዜ ጀምሮ በሽብር ድርጊት በመሰማራት የጥፋት ተልኮ ሲፈፅም ቆይቷል ብለዋል። አያይዘውም ጁንታው የአማራን ህዝብ በተለየ ሁኔታ እንደ ጠላት በመቁጠር ለግማሽ ምእተ አ... | ለህልውና ዘመቻው ስኬታማነት ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ |
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት ሶስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የአፍሪካ ህብረት የሪፎርም አጀንዳ እንዲሳካ ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለፁ። ስላሳ ሰባትኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ በቪዲዮ ኮንፈረንስ ዛሬ መጀመሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት መረጃ ያመለክታል። የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው ስብሰባ በህብረቱ የሁለት ሺህ ሀያ አንድ በጀት፣ የህብረቱ ሪፎርም አጀንዳ፣ የአፍሪካ ህብረት... | የአፍሪካ ህብረት የሪፎርም አጀንዳ እንዲሳካ ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ድጋፍ ታደርጋለች አቶ ገዱ አንዳርጋቸው |
ከእስር እንዲለቀቁ በተባሉት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ላይ አቃቤ ህግ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት ያመጣውን የሰነድ ማስረጃ ረቡእ እለት ያቀረበ ሲሆን ሶስት መቶ ስልሳ ሰባት ገፆች ያሉት የሰነድ ማስረጃ ላይ ተከሳሾች መልስ እንዲሰጡ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል። ከእስር ይለቀቁ ከተባሉት ተከሳሾች መካከል የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ አቶ ሀብታሙ አያሌውና መምህር አብርሀም ሰለሞን ማክሰኞ እለት የተለቀቁ ሲሆን የሰማያዊ፣ የአንድነትና የአረና ፓርቲ አመራሮቹ አቶ የሸዋሽ አሰፋ፣ አቶ ዳንዴል ሺበሺና አቶ አብርሀ ደስ... | አቃቤ ህግ የፖለቲካ አመራሮቹ ላይ ከብሄራዊ ደህንነት የሰነድ ማስረጃ አቀረበ |
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ለልማት ስራው እንቅፋት እንዳይሆን በልዩ ትኩረት እንሰራለን ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ። የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የብሄራዊ መረጃና ደሀንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል ተመስገን ጥሩነህ፣ ሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱአለም እንዲሁም ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል። ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በጉብኝቱ ወቅት ባ... | የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ለልማት ስራው እንቅፋት እንዳይሆን እንሰራለን ዶክተር ይልቃል ከፋለ |
ኢሳት ህዳር ሰሞኑን የካናዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስቴፋኒ ዲዮን በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት ተከትሎ ሀገሪቱ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርአቱ ማሻሻያ እንዲደርግበት ጥሪን አቀረበች።በሚኒስትሩ ዲዮን የተመራ የልኡካን ቡድን ባለፈው ሳምንት ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ማካሄዱ ይታወሳል።በሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት መካከል የተካሄደውን ውይይት ተከትሎ መግለጫን ያወጣው የካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፖለቲካ ስርአቱ ማሻሻያ በተጨማሪ ሁሉን አሳታፊ የሆነ ሰላማዊ ውይይ... | በኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርአት ማሻሻያ እንዲደረግ ካናዳ ጠየቀች |
አዲስ አበባ ፣ መስከረም ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትን ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራ መሰራቱ ተገለፀ።የኮቪድ ወረርሽኝን በመከላከል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትን መልሶ ለመክፈት የተደረጉ ዝግጅቶችና ለወረርሽኙ የተሰጡ ግብረ መልሶችን አስመልክቶ የምክክር መድረክ ተካሂዷል።በመድረኩ ላይ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትን ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችለው የቅድመ ዝግጅት ስራ እየተሰራ እንደሆነ ተገልጿል።በሳይንስና ከፍተኛ... | የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትን ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራ መሰራቱ ተገለፀ |
ዛሬ ሰአት የጀመረው ምርጫ በወከባ ተጀምሯል። ኢህአዴግ ካድሬዎች መራጮቹን በመጠርነፍ እንዲመርጡ እያስገደዱ እንደሆነ አዲስ አበባ ውስጥ ከምርጫ ጣቢያ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በዚሁ ምርጫ ጣቢያ የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች እንዳይገቡ ታግደው በማርፈዳቸው ወረቀት ሳይቆጠር ምርጫው ተጀምሯል። በተመሳሳይ በወረዳ ምርጫ ጣቢያ የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች አትገቡም ተብለው ወከባ እንደደረሰባቸው የሰማያዊ ፓርቲ እጩ የሆኑት አቶ ተገኔ ጌታነህ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል። በሌላ በኩል ወረዳ ምርጫ ጣቢያ መራጮች ጣት... | የምርጫ ታዛቢዎች በቁም እስር ላይ ናቸው ታዛቢዎች ታስረው የታዛቢነት መታወቂያቸውን መለሱ |
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በምስራቅ ኢትዮጵያ በኩል ሰርጎ ለመግባት የሞከረውን አልሸባብ በመደምሰስ ተቆርጠው የቀሩ የሽብር ቡድኑን አባላት የማፅዳት እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የሀገር መከላከያ ሀይል ስምሪት ሀላፊና ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ሜጀር ጀነራል ተስፋዬ አያሌው ተናገሩ። ሜጀር ጀነራል ተስፋዬ እንደገለፁት፥ የኢትዮጵያ ጠላቶች በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍልና በምእራብ ኢትዮጵያ የተወሰደውን የህግ ማስከበር ተከትሎ ሰላም የሰፈነ ሲመስላቸው ሰሞኑን በምስራቅ ኢትዮጵያ የ... | በምስራቅ ኢትዮጵያ ሰርጎ ለመግባት የሞከረውን የአልሸባብ የሽብር ቡድን አባላትን የማፅዳት እርምጃ እየተወሰደ ነው ሜጀር ጀነራል ተስፋዬ አያሌው |
ጥር ሀያ ሁለትቀን አመተ ምህረት ኢሳት ዜና የቀድሞው የቻድ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የነበሩት የ አመቱ ጎልማሳ ሙሳ ፋቂ መሀማት ኬንያዊቷን ዲፕሎማት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚና መሀመድን አሽንፈው የአፍሪካ ህብረት አዲሱ ፕሬዝዳንት በመሆን ተመርጠዋል። ድምፅ በማግኘት የአፍሪካ ህብረት ፕሎሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት ሙሳ ፋቂ አገራቸውን ቻድ በተለያዩ ሀላፊነት ቦታዎች አገልግለዋል።የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚና መሀመድ ቦትስዋናዊቷ ፔሎኖሚ ቬንሰን ሞታይ የኢኳቶሪያል ጊኒ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አጋፒቶ ም... | ቻዳዊው ሙሳ ፋቂ መሀማትን የአፍሪካ ህብረት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ |
ሂውማን ራይትስዎች እና አርቲክል ኝን ጨምሮ አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች አዲሱን የበጐ አድራጐት እና ሲቪክ ተቋማት ረቂቅ አዋጅ አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ደብዳቤ ፃፉ። ተቋማቱ በሀገሪቱ የማህበራትንና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ነፃነት ለማስጠበቅ እየተደረገ ያለውን ጥረት አድንቀው፣ አዲስ የተረቀቀው አዋጅ አለማቀፍ የሰብአዊ መብት አጠባበቅ ህግጋትን ጠንቅቆ ያሟላ እንዲሆን ጠይቀዋል። አዲስ የተረቀቀው አዋጅ በዋናነት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና ሲቪል ማህበራ... | የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶች ለጠቅላይ ሚኒስቴርኒስትሩ ደብዳቤ ፃፉ |
ሀሰተኛ ዘገባ አስተላልፈዋል የተባሉ ሚዲያዎች በከባድ ተግሳፅ ታለፉ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ አራት ተከሳሾች ላይ በድጋሚ ትእዛዝ ተሰጠ በፌዴራል አቃቤ ህግ የከባድ ሰብአዊ መብት ጥሰትና የሙስና ወንጀሎች ክስ የተመሰረተባቸው የብሄራዊ መረጃና ደሀንነት አገልግሎት የቀድሞ የተለያዩ ክፍል ሰራተኞች የጠየቁትን ዋስትና ፍርድ ቤት ሳይቀበለው ቀረ። ዋስትና መከልከላቸውን ተከትሎ በሚቆዩበት ማረሚያ ቤት ጉዳት ሊደርስባቸው እንደሚችል ስጋታቸውን ለፍርድ ቤቱ በመግለፃቸው፣ የአካል ደሀንነታቸውና የሰብአዊ መብታቸው በ... | ዋስትና የተከለከሉ የደሀንነት ተቋም የቀድሞ ሰራተኞች የአካል ደሀንነታቸው በሚጠበቅበት ቦታ እንዲቆዩ ትእዛዝ ተሰጠ |
የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ቢያንስ እስከ ህዳር መጨረሻ የሚዘልቅ ብሄራዊ ገደብ ለሁለተኛ ጊዜ ማወጃቸውን አስታውቀዋል ። በአዲሶቹ እርምጃዎች መሰረት ከአርብ ጀምሮ ሰዎች ለአስፈላጊ ስራ ወይም ለህክምና ብቻ ከቤት እንዲወጡ ይፈቀዳል ። በገደቡ መሰረት እንደምግብ ቤቶች እና ቡና ቤቶች ያሉ እና ወሳኝ ያልሆኑ ንግዶች ሲዘጉ ትምህርት ቤቶች እና ፋብሪካዎች ክፍት ሆነው ይቆያሉ። በቫይረሱ ምክንያት በፈረንሳይ በየቀኑ የሚከሰተው ሞት ከሚያዝያ ወዲህ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ማክሰኞ ስላሳ ሶስት ... | ኮሮናቫይረስ፡ ማክሮን በፈረንሳይ ሁለተኛ ዙር ብሄራዊ የእንቀስቃሴ ገደብ አወጁ |
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ድግብ የመጀመሪያ ዙር ውሀ ሙሌት መጠናቀቁ ይፋ ከሆነ በኋላ የውሀ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ በቀጣይ አመት በተወሰነ ደረጃ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጨት እንደሚጀምር ገለፁ።ሚኒስትሩ ስለሺ በቀለ ዶክተር፤ ኢንጂነር እንዳሉት ትናንት ምሽት ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚያስፈልገውን አራት ነጥብ ዘጠኝ ቢ ኪዩቢክ ሜትር በመያዝ ከግድቡ አናት ላይ ፈሷል ይህም የተሳካው ወደታችኛው ተፋሰስ የሚሄደው ውሀ ሳይቋረጥ ነው ብለዋል።በትዊተር ገፃቸው ላይ እንዳሰፈሩት ይህ ውጤት ዋነኛ ምእራፍ ነው። ይ... | በግድቡ የተጠራቀመው ውሀ በቀጣይ አመት የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጨት ያስችላል ተባለ |
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ አንድ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የጃፓን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገቡ። አቤ፥ ናራ በተባለች ከተማ የአንድ እጩ ቅስቀሳ ላይ ንግግር በማድረግ ላይ እያሉ ነው ከኋላ በጥይት የተመቱት። የአይን እማኞች ሺንዞ አቤ ከኋላቸው እንደተመቱ ወዲያው እንደወደቁ እና ደም ይፈሳቸው እንደነበር ተናግረዋል። በፍጥነት ወደ ሆስፒታል የተወሰዱ ሲሆን፥ በአሁኑ ወቅት በዚያው ጥብቅ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑ ተመልክቷል። ጥቃቱን በማድረስ የተጠረጠረው ግለሰ... | የጃፓን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገቡ |
አዲስ አበባ ፣ ጥር ስድስት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስር ፒያሳ አካባቢ በሚገኙ ሰባት የንግድ ሱቆች ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ።አራት ሰአት ከአርባ ደቂቃ ላይ በተከሰተው በዚህ እሳት አደጋ ሰባት ሱቆች ላይ ቃጠሎ የደረሰ ሲሆን፥ ከእነዚህ ውስጥ ሁለት ሱቆች ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ተገልጿል።የአዲስ አበባ የእሳት አደጋና ስራ አመራር ኮሚሽን በስፍራው በመገኘት እሳቱ ተጨማሪ አደጋ ሳይስከትል መቆጣጠር መቻሉ ተጠቁሟል።በዚህ አደጋ በሰው ላይ ምንም አይነት ጉዳት ያልደ... | በፒያሳ አካባቢ በሰባት የንግድ ሱቆች ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ |
በሳምንቱ የመገባደጃ ቀናት በኦሮሚያ ክልል፥ ፊንፊኔ ዙርያ ልዩ ዞን ባሉ አካባቢዎች በተፈፀሙ ጥቃቶች የበርካታ ሰዎች ህይወት ሲጠፋ፥ በርካታ ቁጥር ያላቸው ደግሞ አካባቢዎቹን በመልቀቅ ወዷጎራባች የአዲስ አበባ ወረዳዎች ሸሽተዋል። ከተፈናቃዩቹ ህፃናትና አዛውንት ይገኙበታል በጥቃቱ ሀያ ሶስት ሰዎች ሲሞቱ በጥቃቱ እጃቸው አለበት ተብለው የተጠረጠሩ ሁለት መቶ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሀን ገልጿል። ብሄር ላይ ያነጣጠሩ ናቸው በተባሉት አሸዋ ሜዳ፥ ከታ፥... | ሞትና መፈናቀል በአዲስ አበባ ዙሪያ |
ዘ ሀበሻ ከሁለት ሳምንት በፊት የሙርሌ ጎሳ አባላት ከሁለት መቶ በላይ ኢትዮጵያውያንን ገድለው አንድ መቶ ሀያ አምስት የሚሆኑ ህፃናትን እና ሴቶችን አፍነው ከወሰዱ በኋላ የኢትዮጵያ መንግስት ህፃናቱ ያሉበትን ቦታ ደርሼበት ከብቤያለሁ የሚል ዜና አሰምቶን ነበር። ከበባው ቀናት አስቆጠረ። ኢትዮጵያውያን ልጆቻችን የት አሉ እያሉ ሲጠይቁ ከረመ። ያሉበትን ቦታ ከብቤያለሁ ያለው መንግስት ልጆቹን ለማስለቀቅ ድርድር ውስጥ ገባሁ ይለን ጀመር። ዛሬ አሶሲየትድ ፕሬስ እንደዘገበው ደግሞ ከታፈኑት አንድ መቶ ሀያ ... | ደቡብ ሱዳን ከአንድ መቶ ሀያ አምስትቱ ኢትዮጵያውያን ህፃናትና ሴቶች ስላሳ ሁለትን ከአጋቾቹ ተረከብኩ አለች ዘጠና ሶስትቱ የት ናቸው የጋምቤላው ክልል ፕሬዚዳንት መረጃው የለኝም አሉ |
ከሀያ አንድ አመታት በላይ በፋይናንስ ኢንዱስትሪው ውስጥ ቆይታ ያለው ዳሸን ባንክ፣ በሁለት ሺህ ዘጠኝ ሂሳብ አመት ብቻ ሶስት መቶ ሺህ አዳዲስ የተቀማጭ ሂሳብ ደንበኞች በማፍራት የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑን ከሀያ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ማድረሱን አስታወቀ። ጠቅላላ ሀብቱ ከስላሳ አራት ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ብር በላይ ደርሷል። የባንኩ ባለአክሲዮኖች ሀሙስ ሀዳር ሀያ አንድ ቀን ሁለት ሺህ አስር አመተ ምህረት ባካሄዱት ጠቅላላ ጉባኤ ወቅት የተደመጠው የባንኩ አመታዊ ሪፖርት፣ ባንኩ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገበ... | ዳሸን ባንክ ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ እድገት ያሳየበትን የተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰበ |
ዘጠኝ መቶ ሀያ ኤርሚያስ ለገሰ የቀጣይ ግማሽ አመት እቅድ በብዙዎች ዘንድ ኦህዴድ አሁን የያዘውን አቋም አስመልክቶ የተለያዩ አስተያየቶች ይሰጣሉ።በአንድ በኩል አባዱላ የወሰደውን እርምጃ እና የለማ መገርሳ ካቢኔ ከአንደበታቸው የሚወጣውን ኢትዬጲያዊነት በመመልከት እድል ሊሰጣቸው ይገባል የሚሉ አሉ። በሌላ በኩል አሁንም ከጀርባ ያለው ህውሀት ስለሆነ የተቀነባበረ ድራማ ነው የሚሉ ይገኙበታል። ከዚህ በተጨማሪም ፌንጣ ብትቆጣ ክንፏን ለመጣል ነው በሚል የሚተርቱ አልጠፉም። የራሴን ቦታ ስመለከተው ኦህዴድ ዋ... | በሁለቱ ድርጅቶች ጥምር መንግስቱ ሊመሰረት ይችላል። በኤርሚያስ ለገሰ |
የዩናይትድ ስቴትስ ፕረዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለት መቶ ቢልዮን ዶላር በሚገመቱ ወደ አሜሪካ በሚላኩ ሸቀጣሸቀጥ ላይ ቀረጥ ከፍ የማድረግ እርምጃ ከወሰዱ በኋላ ነው ቻይና የአፀፍ ምላሽ የሰጠችው። በ ሶስት መቶ ቢዮን ዶላር በሚገመቱ እቃዎችም ላይ ቀረጥ እንደሚጨመሩ ታውቋል።የቻይና የገንዘብ ሚኒስትር በገለፁት መሰረት ከ አምስት እስካ ሀያ አምስት ከመቶ የሚሆነው የቀረጥ ጭማሪ እአአ ከመጪው ሰኔ አንድ አንስቶ ከ ቀናት በኋላ ማለት ነው ተግባራዊ ይሆናል። የቻይና ምላሽ የዩናይትድ ስቴትስ የብቻ እርምጃንና... | ቻይና ዩናይትድ ስቴትስ ላይ ቀረጥ እንደምትደነግግ አስታወቀች |
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ ሁለት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በመተከል ዞን ማረሚያ ቤት የነበሩና በፍትህ ሚኒስቴር አማካኝነት ጉዳያቸው ሲታይ የነበሩ አንድ መቶ ሀያ ታራሚዎች ክስ ተቋርጦ ዛሬ ተለቀዋል። በባለፉት አመታት ከነበረው አለመረጋጋት ጋር ተያይዞ በማረሚያ ቤቱ ውስጥ ጉዳያቸው ሲታይ የነበሩ ታራሚዎች ክስ ሲቋረጥ ይህ ለሶስትኛ ጊዜ መሆኑን የመተከል ዞን ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል። ይቅርታና ምሀረት የተደረገላቸው ሰዎች ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቅለው መደበኛ ኑሯቸውን እንዲመሩ በመንግስት በኩል ለተደረገላቸ... | የአንድ መቶ ሀያ ሰዎች ክስ ተቋረጠ |
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ ሁለት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ በደራሽ ጎርፍ አደጋ የአንድ ቤተሰብ ህይወት አለፈ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ሀላፊ ኮማንደር ተስፋዬ ግዛቸው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ የጎርፍ አደጋው የተከሰተው በሞረትና ጅሩ ወረዳ ጅሁር አካባቢ ጃትና ይቆሮ ቀበሌ ልዩ ቦታው ይዜዮ ከተባለው ስፍራ ነው። ሀምሌ ስላሳ ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት ከቀኑ ፡ስላሳ ሰአት በጣለው ከባድ ዝናብ ከስራ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ... | በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በጎርፍ አደጋ የአንድ ቤተሰብ ህይዎት አለፈ |
ትላንት ማምሻውን በኢስማኤሊ ከተማ በሚገኘው የኢስማኤሊ ስታድየም በተደረገ የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አል መስሪ ኢኤንፒፒአይን አራት በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል። ኢትዮጵያዊው አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ በጨዋታው ላይ ተቀይሮ በመግባት መጫወት ችሏል።ፈጣን መልሶ ማጥቃት እና ጥብቅ መከላከልን የመረጡት ባለሜለዳዎቹ አል መስሪ በሀያ ሶስት ደቂቃዎች ውስጥ የምሽቱ ኮከብ በነበረው አህመድ ራውፍ እና አህመድ ካቦሪያ ግብ ታግዘው ሁለት መምራት የቻሉ ሲሆን የኢኤንፒፒአይ አሰልጣኝ ሀምዳ ሰድኪ ቡድናቸው ወደ ጨዋታው እንዲ... | ኡመድ ኡኩሪ ተቀይሮ በገባበት ጨዋታ ኢኤንፒፒአይ በአል መስሪ ተሸንፏል |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.